ስዊድን ሐገር በነጻ መማር ይፈልጋሉ ?

ስዊድን ለኢትዮጵያውያን የነፃ የትምህርት እድል ከሚሰጡ ሀገራት ትጠቀሳለች በርካቶችም ይሄን እድል በየአመቱ ተጠቅመው በመማር ላይ ይገኛሉ። እድሉን ተጠቃሚ መሆን የምትፈልጉ ይህን መረጃ በጥንቃቄ ተመልክታችሁ እንድትጠቀሙበትና ለሚጠቅማቸው ሁሉ "ሼር" ያድርጉላቸው አመሰግናለው። መልካም ንባብ።


የስዊድን ዩንቨርስቲዎች ብሔራዊ መዝጋቢ (National University Admission) ያላቸው በመሆኑ በዚያ የመማር ፍላጎት ካለዎ ሁሉንም ማመልከቻዎች ለማከናወን የራስዎን አካውንት በመክፈት ሒደቱን ይጀምሩ( አካውንት ለመክፈት ይህን ይጫኑ )፤ ሌሎች ዝርዝር መረጃዎች በመጠኑ እንደሚከተለው ተገልጸዋል፡፡

ማሳሰብያ:

 1. ለትምህርት ለመመዝገብ (Admission) እና የገንዘብ ድጋፍ (Scholarship) ለማግኘት ሁለት የተለያዩ ማመልከቻዎችን መላክ ይጠበቅቦታል (apply for Scholarship and Admission separately) ፤

 2. በአንድ ጊዜ 4 ማመልከቻዎችን መላክ ይችላሉ ።

የማመልከቻ ጊዜ?

በስዊድን ለመጀመርያ እና ለሁለተኛ ድግሪ ትምህርት ማመልከቻ ወቅቶች ሁለት ናቸው (ዝርዝር መረጃዎች በሚከተሉት ሰንጠረዞች ተዘርዝረዋል) (Autumn Semester) :-


1. የመጀመሪያ ዙር (Autumn Semester Dates)

የሚከፈትበት October 18, 2021

ማመልከቻ መዝጊያ February, 2022

2. ሁለተኛ ዙር (Spring Semester Dates)

የማመልከቻ ጊዜ የሚከፈተው በፈረንጆቹ March 15, 2022 ማመልከቻ መዝጊያ May 3, 2022
መስፈርት ?

፩ .የመጀመርያ ድግሪ ለመማር ማሟላት ሚያስፈልገው (Bachelor Degree Requirements)

 • የ12ተኛ ክፍል ትምህርትን ማጠናቀቅ (have successfully completed their upper secondary (high school))

 • የ12 ተኛ ክፍል እግሊዘኛ ፈተናን ካለፉ መስፈርቱን ያሟላሉ (You can meet the English requirement with your upper secondary studies with a የ12 ተኛ ክፍል እግሊዘኛ ፈተናን ካለፉ መስፈርቱን ያሟላሉ (You can meet the English requirement with your upper secondary studies with a passing grade in English in one of the certificates that meet the minimum requirements).

 • የማመልከቻ ወጪ ቀጥታ ለዩንቨርሲቲው አካውንት የሚከፈል (application fee of 900 SEK or around 97 USD )

 • በተጨማሪም በየትምህርት ዘርፉ የተለየ መስፈርት ሊኖር ይችላል (Specific entry requirement)

፪. ሁለተኛ ድግሪ ለመማር ማሟላት ሚያስፈልገው (Master Degree Requirements)

 • ባችለር ድግሪን ማጠናቀቅ

 • ድግሪዎን በኢትዮጵያ ካገኙ የኢንግሊዘኛ ቋንቋ ፈተና ግዴታ አይደለም ( ''Students with a Bachelor’s degree from a recognized university in Ethiopia are considered to have sufficient level of English'' ).

 • የማመልከቻ ወጪ ቀጥታ ለዩንቨርሲቲው አካውንት የሚከፈል (application fee of 900 SEK or around 97 USD )

 • በተጨማሪም በየትምህርት ዘርፉ የተለየ መስፈርት ሊኖር ይችላል (Specific entry requirement)

የሚያስፈልጉ ዶክመንቶች?

Please check out Bachelor or Masters requirements separately. But, main required documents includes :-
 • Transcripts and diploma copies

 • Curriculum Vitae

 • Letter of motivation

 • Letter of recommendation and other documents depending on the program you are applying for

የትምህርት ማስረጃ አላላክ?

 • የትምህርት ማስረጃቹ ከተማራችሁበት ተቋም በቀጥታ በተጠቀሰው አድራሻ መላክ ይኖርባችኋል አለበለዚያ ማመልከቻችሁ ተቀባይነት አይኖረውም ። (Note from the University Admissions in Sweden: You cannot upload or send your transcript to us via regular post, Your official transcript of record must be sent directly from your university in a sealed envelope, to the address below):-

PostNord Strålfors AB

Att: University Admissions in Sweden

R 312

SE-190 81 Rosersberg

Sweden

ነጻ የትምህርት እድልን በተመለከተ (Scholarship issues) ?

ሁለት አይነት እድል ያለ ሲሆን የመጀመርያው በየዩንቨርሲቲዎቹ የሚሰጥ ሲሆን ሁለተኛውና ዋነኛው Swedish Institute Study Scholarships (SISS) የሚባለው ነው፤ • SISS በተመለከተ:ለመጀመርያው ዙር apply for an SI scholarship between February 10, 2022) scholarship link

የስጦታው መጠን ( scholarship value) :-

 • Tuition fees: directly paid to the Swedish university by SISS

 • Living expenses of SEK 10,000/month

 • One time Travel grant of SEK 10,000

 • Insurance against illness and accident

 • Membership of the SI Network for Future Global Leaders (NFGL)

 • Membership of the SI Alumni Network after your scholarship period

ዩንቨርስቲዎችንና የሚፈልጉትን የትምህርት አይነት ለማግኘት ይህን ይጫኑ click here to search Universities and programmes

Please don’t hesitate to comment if you have any question and remember to check the main linked websites of the universities.


Remember : All applications must be in your account that you will create you don’t necessarily need an agency you can do it by yourself.

መልካም እድል

መረጃውን ለሚያስፈልገው ሰው ያድርሱ ሼር ሼር ያድርጉ

መረዳዳት ሐሳብን ከማካፈል ይጀምራል !

ይቆየን!