ለስኬት 10 ጠቃሚ ልምዶች

ማንኛውም ሰው ስኬታማ ለመሆን ማዳበር ያለበት 10 ልምዶች

1. ራስን ከራስ ጋር የማወዳደር ልምድ

በዚህ ውስጥም ስህተትን የመቀበል ልምድ እናዳብራለን::

"ራስህን ከሌላው ዛሬ ጋር ሳይሆን ከትናንት እራስህ ጋር አወዳድር::" ጆርዳን ፒተርሰን

“Compare Yourself to Who You Were Yesterday, Not to Who Someone Else Is Today.” Jordan Peterson 12 rules for life

2. አቅዶ የመተግበር ልምድ ማዳበር

ህልም በእቅድ እቅድም በተግባር ካልተለወጠ ዋጋ የለውም::

የራበው ሰው ምን ያደርጋል?

3. የጀመርነውን የመጨረስ ልምድ

(ዘላቂ የሆነ ነገር ላይ የማተኮር ልምድ ማዳበር)

ለምን እንጀምራለን ? ብለን ማሰብ አለብን።

4. የማመስገን ልምድ ማዳበር (Gratitude)

ላለው ይጨምርለታል::

5. የማንበብ ልምድ (ሁሌም የመማር ልምድ )

የመናገር ብቻ ሳይሆን የማድመጥ ልምድ እናዳብራለን

"እንደ መጽሐፍ ያለ ታማኝ ጉዋደኛ የለም::"::

“There is no friend as loyal as a book.” Ernest Hemingway

"ብዙ ባነበብሽ ቁጥር ብዙ ነገር ታውቅያለሽ:: ብዙ በተማርሽ ቁጥር ብዙ ቦታም ትሄጃለሽ:" ዶ/ር ሳውስ

“The more that you read, the more things you will know. The more that you learn, the more places you will go.”. Dr Seuss


ሙሉ መልክቱን አሽሩካ ዩትዩብ ቻናሌ ላይ ታገኙታላችሁ።